ቤንሻንጉል ክልል በሰዎች ላይ የሚደርሰው ጥቃት መቋጫ አላገኘም


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በቤንሻጉል ጉሙዝ ክልል በንጹሃን ዜጎች ላይ በየጊዜው የሚደርሰው ጥቃት አሁንም መቋጫ አላገኘም። የፌዴራል መንግሥቱ “ስግብግቡ ጁንታ” እያለ ከሚጠራው ህወሓት ቡድን ጋር ጦርነት ውስጥ ከገባም ሁለተኛ ሳምንቱን ይዟል። በእነዚህ ሳምንታትም ታድያ በቤንሻጉል ጉሙዝ ክልል ጥቃቱ ቀጥሎ ነው የታየው።

ከሰሞኑ በክልሉ ዱባጤ በተባለ ወረዳ በጉዞ ላይ የነበሩ 40 የሚጠጉ ንፁሃን ተገድለዋል። ከሁለት ቀናት…