“የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝብ ዕጣፈንታ የተያያዘ ነው” አምባሳደር ዲና

የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በኢትዮጵያ ያደረጓቸው ተደጋጋሚ የስራ ጉብኝቶች አገራቱ መተባበር የሚችሉባቸውን መስኮች ያሳየ መድረክ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃለ አቀባይ ዲና ሙፍቲ ገልፀዋል።…