የአሽከርካሪዎች የጉዞ ላይ ፈተና 

በኦሮሚያ ክልል ከጎሐጽዮን ደብረ ጉራቻ ባለው መስመር የመንግስት የፀጥታ ኃይሎችን የደንብ ልብስ የለበሱ ታጣቂዎች ጉዳት እያደረሱባቸው እንደሆነ አመለከቱ። በኦሮሚያ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር ደግሞ ችግሩ ስለመፈጠሩ የማውቀው ነገር የለም ብሏል።…