ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር በተደረገው ውይይት የተነሱ አራት ነጥቦች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ለሦስተኛ ጊዜ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ በተገኙበት ትናንት ውይይት አካሂደዋል። አራት ዋና ነጥቦች ላይ ውይይት መካሄዱን በውይይቱ ከተሳተፉት ሰምተናል። ሕገ መንግሥት ስለሚሻሻልበት ሁኔታ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች አደረጃጀት፣ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየተስተዋለ ስላለው ግጭት እና መጭው ምርጫ የውይይቱ ርዕሶች ነበሩ።…