የም/ጠ/ሚ ደመቀን ዜጎች ታጥቀው ራሳቸውን ይከላከሉ ንግግር በሂውማን ራይትስ ዎች የአፍሪካ ቀንድ ሃላፊ ተተቸ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


Ethiopia‘s Deputy PM Demeke Mekonnen reportedly called on civilians to arm themselves in Benishangul Gumuz region. Isn’t a gov’ts duty to protect its citizens from abuses, not call for actions that could generate further instability and harm? 

Laetitia Bader – Horn of Africa director at Human Rights Watch.

ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጥቃት እየደረሰባቸው ያሉ ንጹሃን ዜጎች ጦር መሳሪያ ታጥቀው ራሳቸውን ይከላከሉ ብለው ተናግረዋል መባሉን የሂውማን ራይትስ ዎች የአፍሪካ ቀንድ ሃላፊ ላትሺያ ባደር ተችተዋል።

ዜጎችን ከጥቃት መከላከል የመንግሥት ሃላፊነት አይደለም ወይ? ሰላማዊ ዜጎች ጦር መሳሪያ ታጥቀው ራሳቸውን እንዲከላከሉ ጥሪ ማድረግ፣ የተባባሰ ብጥብጥ እና ጉዳት አይስከትልም ወይ? በማለት ጠይቀዋል ሃላፊዋ በትዊተር ገጻቸው