“ያስመጣነው ድሮን በፌደራል መንግሥቱ ተይዞብናል” – የትግራይ ግብርና ቢሮ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በእስራኤል ሀገር የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች የተገዛው የአንበጣ መከላከያ ድሮን በፌደራል መንግሥት ወደ ክልሉ እንዳይገባ ለ7 ወራት ታግዷል ሲል የትግራይ ክልል ግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከሰሰ።

ይህ ክልከላ ትግራይ በኢኮኖሚ የማዳከም ሴራ አካል ነው ብሏል ቢሮው። በእስራኤል የትግራይ ተወላጆች ማኅበረሰብ ተወካይ ለቪኦኤ እንደገለፁት በክልሉ የአንበጣ መንጋ ለመከላከል አሰቀድሞ በመጋቢት ወር የተላ…