በኦነግ ሊቀመንበር ቤተ ከነበሩ 15 ታሰሩ፣ የታሰሩ ተፈቱ

ሰዎቹ የታሰሩት ከተከበበዉ ቤት ለመዉጣት ሲሞክሩ ነዉ።አቶ ዳዉድ የሚመሩት የአነግ ጊዚያዊ ቃል አቀባይ አቶ በቴ ዑርጌሳ ዛሬ እንዳስታወቁት ትናንትና ከትናንት በስቲያ ከተከበበዉ ቤት ዉስጥና ደጃፍ ላይ ተይዘዉ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ተወስደዉ የነበሩ 10 ሰዎች ዛሬ ተለቅቀዋል።…