በጀርመን ሁለተኛው የኮሮና ተሐዋሲ ማዕበል ስጋት


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አንጌላ ሜርክል ከሀገሪቱ 16 የፌደራል ግዛት ጠቅላይ ሚኒስትሮች ጋር ጠበቅ ያለ የመከላከል ርምጃ ለመውሰድ ሲመክሩ ውለዋል። ከባለ ሥልጣናቱ ውይይት በኋላም በአንድ ቦታ መሰብሰብ የሚችሉ ሰዎች ቁጥር፣ በግለሰብ ደረጃ የሚዘጋጁ ድግሶች፣ የምግብና መጠጥ ቤቶች መዝጊያ ሰዓት እና የመሳሰሉትን የተመለከተ መመሪያ እንደሚወጣ ይጠበቃል።…