የአዋሽ ወንዝ በአፋር መጠነ ሰፊ ጉዳት እያደረሰ ነው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የአዋሽ ወንዝን አቅጣጫ ያስቀየረው የውኃ ግፊት በአፋር በርካታ ስፍራዎች የሚያደርሰው ጉዳት እስካሁንም አላባራም። በክልሉ ዞን 3 አሚባራ ወረዳ ተተፈናቃይ ዜጎች በቂ የመጀመሪያ ደረጃ እርዳታ እያገኙ እንዳልሆነ ሲገልጹ፤ የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት በበኩሉ የችግሩ መጠን ሰፊ መሆን አቅሜን ተፈታትኗል ነው ያለው።…