ቤንሻንጉል ጉሙዝ፡ በክልሉ የተከሰተው ምንድን ነው?


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ከሳምንት በፊት ጀምሮ ማንነታቸው ያልታወቀ የታጠቁ ኃይሎች በተለያዩ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል አካባቢዎች በፈጸሟቸው ጥቃቶች ቁጥራቸው ያልታወቁ ሰዎች እንደተገደሉና ንብረት ላይም ጉዳት መድረሱን ቢቢሲ ያናገራቸው ነዋሪዎች ገልጸዋል። የነዋሪዎችን ህይወትና ንብረትን ኢላማ ያደረጉት ጥቃቶችን የሚፈጽመው ወገን ማን እንደሆነ የታወቀ ነገር የለም። በአሁኑ ጊዜ የመከላከያ ሠራዊት መሰማራቱም ታውቋል።…