“ፖለቲካ ተኮር ሃሰተኛ መረጃዎች ኢትዮጵያ ውስጥ እየተስፋፉ ነው” – ጋዜጠኛ ኤሊያስ መሠረት

ኢትዮጵያቼክ / EthiopiaCheck / የተሰኘ ሀሠተኛ መረጃዎችን የሚያጋልጥ ፕሮጀክት ከኢንተርኒውስ ጋር የጀመረው ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ባለፉት ሶስት ዓመታት በሶሻል ሚዲያ የሚሰራጩ መረጃዎችን በማረጋገጥና በማጋለጥ ረገድ ያሳለፋቸውን ውጣውረዶች ፣ ሃሰተኛ መረጃዎችን እንዴት መለየት እንደሚቻልና ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ እየጨመሩ ስለመጡት ፖለቲካ ተኮር የተዛቡ መረጃዎች ምክንያት ይናገራል።