«ለእኛ በዓል በሰላም ያሰብንበት ደርሰን መመለስ ነው»ሀገር አቋራጭ አሽከርካሪዎች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የሀገር አቋራጭ ከባድ ተሽከርካሪዎች አሽከርካሪዎች አዘቦት ፣ በዓላትን በአመዛኙ በሥራ የሚያሳልፉ ናቸው።አውራ ጎዳናዎች እና ፣ ከባድ ጭነት ተሽከርካሪዎችና አሽከርካሪዎቻቸው እንደዛሬ ባለው የዘመን መለወጫ ዕለትም አይለያዩም።አሽከርካሪዎቹ እንደሚሉት ለእነሱ በዓል በሰላም ያሰቡት ደርሶ መመለስ ነው።…