" /> በሶማሌ ክልል የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች የተፈጸሙት በህወሃት መሪዎች አስገዳጅነት ነው ተባለ | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

በሶማሌ ክልል የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች የተፈጸሙት በህወሃት መሪዎች አስገዳጅነት ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ሐምሌ 4/2010) በሶማሌ ክልል ሲፈጸሙ የነበሩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችና ግድያዎች በህወሃት መሪዎች ተገደን የፈጸምነው ነው ሲሉ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ አብዲ ዒሌ ይህን የተናገሩት ዛሬ በተጀመረው የክልሉ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ነው። አብዲ ኢሌ የቀድሞ የደህንነት ሃላፊ የነበሩት አቶ ጌታቸው አሰፋን በስም በመጥቀስ እያስገደዱን ወንጀል እንድንፈጽም ያደረጉን ናቸው ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድንና …

The post በሶማሌ ክልል የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች የተፈጸሙት በህወሃት መሪዎች አስገዳጅነት ነው ተባለ appeared first on ESAT Amharic.

የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV