የጠ/ሚ ዐቢይና የተቃዋሚዎች ውይይት፤ በትግራይ የእጩ ተወዳዳሪዎች ምዝገባ


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

«የሀገራችን ተፎካካሪ ፓርቲዎች ከመቶ በላይ ናቸው። አንድ ሁኑ አምቢ፣ ለሀገራችን ህዝብ የሚጠቅም ሀሳብ አምጡ እምቢ፣መንግስትን ደግፉና ሀገራችን ከገባችበት ሁኔታ ታገግም ምን ተደርጎ፣ይደንቃል የሀገራችን ተፎካካሪ ፓርቲዎችና አንዳንድ ፖለቲከኞች መቼ ይሆን ከ1960ዎቹ አስተሳሰብ ተላቆ ወደ ዲሞክራሲያዊና የብልፅግና ጉዞ የምንሄደው?»አዲስ ዓለም…