በቤኒሻንጉል ጉሙዝ 14 ሰዎችን የገደሉ ታጣቂዎች አየተፈለጉ ነው


ኢትዮጵያን ካጋጠሟት እጅግ ውስብስብ ችግሮች ለማዳን የተለያዩ ጠቃሚ ሃሳቦችን እና ገንቢ ትችቶችን የሚያቀርቡ ነፃ ሚዲያዎች ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይታወቃል። ስለዚህም ኢትዮ360፣ መረጃ ቲቪ፣ አዲስ ድምጽ፣ ምንሊክ ቲቪ እና ሌሎችም የኢትዮጵያዊነት አጀንዳ የሚያራምዱ ሚዲያዎች በመተባበር ፕሮግራሞቻቸውን በሳተላይት ቲቪ ለኢትዮጵያ ህዝብ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። እነዚህ ሚዲያዎች የፈጠሩት ማህበር የሳተላይት ወጪውን መሸፈን እንዲያስችለው ይህን የጎፈንድሚ ፔጅ ከፍተናል → እዚህ ሊንክ ላይ ይጫኑ። ለትብብርዎ እናመሰግናለን።

ሰኞ ሐምሌ 202012 ማታ 2 ሰዓት ገደማ በጉባ ወረዳ አቡጃር ቀበሌ ላይ ከታጠቁ ሃይሎች በተተኮሰ ጥይት 14 ሰዎች መገደላቸውን እነዚህም የአማራ ተወላጆች ሲሆኑ ብዙዎቹም ከሰከላ አካባቢ የሄዱ ናቸው ሲሉ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ግዛቸው ሙሉነህ ለቢቢሲ ተናግረዋል።…