በቄለም ወለጋ ዞን አምፊሎ ወረዳ ሸበል ቀበሌ ነዋሪዎችን ምን አፈናቀላቸው?


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በቄለም ወላጋ ዞን አምፊሎ ወረዳ ሸበል ቀበሌ ነዋሪ የሆኑ በርካታ ግለሰቦች ተፈናቅለው በጸጥታ ችግር ምክንያት ጋምቤላ ክልል 03 የሚባለው አካባቢ መጠለላቸውን ለቢበሲ ተናግረዋል። ከአንድ ሳምንት በፊት በቀበሌያቸው ሸበል፣ በተከሰተው ግጭት የተነሳ የአምስት ሰዎች ሕይወት ካለፈ በኋላ ወደ ጋምቤላ እንደሸሹ የሚናገሩት ስማቸው እንዳእገለጽ የጠየቁ ነዋሪ “አሁን ደግሞ የመንግሥት ኃላፊዎች በጉልበት ወ…