የተቃውሞ ሰልፎች በዩናይትድ ስቴትስ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ጥቁሩ አሜሪካዊ ጆርጅ ፍሎይድ ሚኒሶታ ግዛት ውስጥ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር እንዳለ በመሞቱ ምክንያት በጥቁር አሜሪካውያን ላይ ያለውን አያያዝና አመለካከት በመቃወም የሚካሄዱት ሰልፎች እንደቀጠሉ ናቸው።

በሀገሪቱ በብዙዎች ዘንድ የዘረኝነት ተምሳሌት ተደርገው የሚታዩ የባርነት ሥርዓት እንዲቀጥል የተዋጉ በርካታ የኮንፌደሬት አሜሪካ የጦር አዛዦችና መሪዎች ሃውልቶች በተቃውሞ ሰልፈኞቹ ተነቅለው ተጥለዋል…