‘የኢትዮጵያ ሕዝብ ይፍረደን’ የጀነራል ሰዓረ እና ሜ/ጀነራል ገዛኢ ቤተሰቦች


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የዛሬ ዓመት፣ ሰኔ 15/2011 ዓ.ም አመሻሽ፣ የአማራ ክልል ፕሬዚደንት ዶ/ር አምባቸው መኮንን ጨምሮ ስብሰባ ላይ በነበሩ የአማራ ክልሉ አመራሮች እንዲሁም አዲስ አበባ በሚገኘው ቤታቸው ሆነው ወታደራዊ አመራር ይሰጡ የነበሩ ኢታማዦር ሹም ጀነራል ሰዓረ መኮንን እንዲሁም ወዳጃቸው ሜ/ጀነራል ገዛኢ አበራ መገደላቸው ተሰማ።…