የግብፁ ፕሬዝደንት በህዳሴ ግድብ ዙርያ ያለውን ውዝግብ በዲፕሎማሲ መፍታት እንደምትፈልግ አስታውቀዋል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


Egypt is committed to a diplomatic solution to Ethiopia’s dam crisis – Sisi

የግብፁ ፕሬዝደንት አብደልፈታህ አል-ሲሲ ሀገራቸው በህዳሴ ግድብ ዙርያ ያለውን ውዝግብ በዲፕሎማሲ መፍታት እንደምትፈልግ አስታውቀዋል!

Egypt is committed to using diplomacy to resolve a crisis with Ethiopia over its construction of a giant hydroelectric dam on the Blue Nile, President Abdel Fattah al-Sisi said on Saturday, addressing stalled talks on the issue.

“ወደ ፀጥታው ምክር ቤት የሄድንበት ምክንያት የዲፕሎማሲ እና የፖለቲካ መንገዱን እስከመጨረሻው ለመጠቀም በማሰብ ነው፣ ስምምነቱ የሁሉንም ሀገራት ጥቅም ያማከለ እንዲሆን እንፈልጋለን” ብለዋል ፕሬዝደንቱ።

https://af.reuters.com/article/topNews/idAFKBN23S0AQ-OZATP