ቀለበታዊ የፀሀይ ግርዶሽ “ring of fire” Solar Eclipse ታሪካዊ ክስተት በአዲስ አበባ 90% ገደማ ይታያል።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ግርዶሹ በመላው ኢትዮጵያ ይታያል። በአዲስ አበባ 90% ገደማ ይታያል።
 
በኢትዮጵያ ቀለበታማ የፀሀይ ግርዶሽ ከምዕራብ ወለጋ አንስቶ ሰሜናዊ ምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች እንደሚሸፍን  …. ቀለበታዊ የፀሀይ ግርዶሽ ሰኔ 14 ቀን 2012 ዓ.ም ላሊበላ አካባቢ ከሰታል።  ሰኔ 14/2012 ዓ.ም በዓለም ሰማይ ላይ ፀሐይ በጨረቃ ትሸፈናለች፤ በከዋክብትም ትከበባለች፤ ሰማይም ልዩ ገጽታ ይኖራታል፡፡ ያልሰሙት ሲደናገጡ የሰሙት ደግሞ ይደነቃሉ፡፡ ቀኑም የተለዬ ይሆናል፡፡
June 21, 2020 — Annular Solar Eclipse — Addis Ababa

Sun close to horizon, so make sure you have free sight to East-northeast. Maximum Eclipse Moon is closest to the center of the Sun. The annular phase of this solar eclipse is not visible in Addis Ababa, but it can be observed there as a partial solar eclipse. The ‘ring of fire’ solar eclipse of 2020 occurs Sunday. Here’s how to watch online.

በሃገራችን ደግሞ ከምዕራብ እስከ ሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ በተለይም ላሊበላ አካባቢ ቀለበታዊ የፀሃይ ግርዶሽ ሰኔ 14 ቀን ከጥዋቱ 12፡45-6፡33 ድረስ እንደሚቆይ ታዉቋል፡፡ በእለቱም ከእረፋዱ 3፡40 አካባቢ ለተወሰኑ ሴኮንዶች ጨለማ እንደሚፈጠር ተጠቁመዋል፡፡
The time of maximum eclipse, when that “ring of fire” event happens, will be at 2:40 a.m. EDT (0640 GMT) Sunday, June 21, when the moon crosses into the center of the sphere of the sun, from Earth’s perspective. The eclipse starts at 11:45 p.m. EDT Saturday, June 20 (0345 GMT Sunday) and ends at 5:34 a.m. EDT (1034 GMT) June 20, according to NASA.
አስትሮኖሚካል ክስተት ከ15ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ የሚታወቅ እንደሆነ ፤ የፀሃይ ግርዶሹን ተከትሎ ሃገሪቱ የምታገኘዉን የቱሪዝም ሃብት ሳይጨምር በአስትሮኖሚ ዘርፍ ላይ ያሉ የአለም ሳይንቲስቶች ኢትዮጵያ ላይ በሚከሰተው የፀሃይ ግርዶሽ ምክንያት እንኳን በሚያደርጉት ጥልቅ ምርምር በሚገኘው እዉቀት ሃገሪቱ ተጠቃሚ እንደምትሆን ይጠበቃል፡፡
ግርዶሹ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለስድስት ሰዓታት እንደሚቆይም ተነግሯል፡፡ ከቶጎ በመነሳትፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ እንደሚያበቃም የምሁራኑ ትንታኔ ያመላክታል፡፡ ጠዋት 12፡45 ጀምሮ ቀን 6፡33 ላይ እንደሚያበቃም ተገምቷል፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ግን ከረፋዱ 3፡19 ላይ ግርዶሹ ያበቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ በኢትዮጵያ ሰማይ ላይም ለ2 ደቂቃ ከ35 ሰኮንዶች እንደሚቆይ ነው የተጠበቀው፡፡  የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝንና የግርዶሹን መገጣጠም በተመለከተ ደግሞ ‘‘ፀሐይ ሦስት ክፍሎች አሏት፤ የሚታዬው ብርሃናማው ክፍል ‘ፎቶስፌር’ ይባላል፣ ከሱ ቀጥሎ ያለው ውጫዊ ከባቢ አየር ‘ክሮሞስፌር’ ይባላል፤ የፀሐይ የመጨረሻው ክፍልና አክሊል መስሎ የሚታዬው ከባቢ አየር በሳይንሱ ‘ኮሮና’ ይባላል፡፡ #MinilikSalsawi