ሞዴል ገሊላ በቀለ ማን ነች?

ገሊላ በቀለ በፋሽኑ ዓለም ሥመ ጥር ከሆኑ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዷ ነች። የፊልም ባለሙያ እና የበጎ አድራጎት ሰራተኛ ጭምር ነች። አብዛኛው ሕይወቷን በአውሮፓ እና በአሜሪካ መካከል ብታሳልፍም ወደ ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ትጓዛለች። አሜሪካዊው የፊልም እና ቴሌቭዥን ባለሙያ ታይለር ፔሪ የገሊላ ፍቅረኛ ነው። አንድ ልጅም አላቸው።…