ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጬ፣ የብዙኀን መገናኛ አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ ኾነው ተመደቡ

የሌሎች አራት የጠቅላይ ጽ/ቤት መምሪያዎች ዋና ሓላፊዎች ዝውውርም ተደረገ፤ ውጤታማዋ ወ/ሮ ጽጌሬዳ ዓለሙ፣ ወደ በጀት እና ሒሳብ ዋና ሓላፊነት ተመለሱ፤ *** የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት፣ የአምስት መምሪያዎች እና ድርጅቶች ዋና ሓላፊዎች ዝውውር እና ሽግሽግ ያደረገ ሲኾን፣ ሊቀ ማእምራን ፋንታሁን ሙጬ፣ ከሰበካ ጉባኤ ማዳራጃ መምሪያ ወደ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት ተዛውረው በዋና ሥራ …


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV