የኢትዮጵያ የአበባ ምርት ፍላጎት በአውሮፓ እያንሰራራ ነው ተባለ

መረጃ ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ ዜናዎችን፣ ትንተናዎችን፣ የኪነጥበብ ፕሮግራሞችን እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ማግኘት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ክፉኛ በመታት በአውሮፓ ውስጥ የበሽታው ጉዳት እየቀነሰ መምጣቱ ጋር ተያይዞ የኢትዮጵያ የአበባ ምርት ተፈላጊነት እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ። ከቻይና በመቀጠል የኮሮናቫይረስ በበርካታ የአውሮፓ አገራት ውስጥ ተዛምቶ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በወረርሽኙ በመያዛቸው በንግድና በእንቅስቃሴ ላይ እንቅፋት ፈጥሮ ነበር። . . ….