የአውራ አምባ ‘ዕቅዳዊ ማሕበረሰብ’ ፈተና

መረጃ ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ ዜናዎችን፣ ትንተናዎችን፣ የኪነጥበብ ፕሮግራሞችን እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ማግኘት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ

“…ብዙም ባይሆን ዓለም ላይ ያሉ ዕቅዳዊ ማህበረሰቦችን አይቻለሁ። እጅግ የሚያስደንቀው በባሕልም በትምሕርትም በምንም ከማይጠበቅ ሥፍራ እንዴት እንዴት ይህን የመሰለ በጣም የተራመደ ማሕበረሰብ ማቋቋም ቻሉ የሚለው ነው። አሁን ኝ ለኮቪድ 19 ዒላማ ሆነዋልና ይህንን ማዳን ለዓለም ተስፋ ነው። የዓለም ሕዝብ ያልተረጋጋበት ጉዳይ ውስጥ ነው ያለው።…“ ዶ/ር አሸናፊ ዋቅቶላ ከዋሽንገተን ዲሲ ወጣ …