በጂቡቲ ጸጥታ ኃይሎችና በኢትዮጵያ ሾፌሮች መካከል አለመግባባት ተፈጠረ

መረጃ ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ ዜናዎችን፣ ትንተናዎችን፣ የኪነጥበብ ፕሮግራሞችን እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ማግኘት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ

በጂቡቲ ጸጥታ ኃይሎችና በኢትዮጵያ ሾፌሮች መካከል በተነሳው አለመግባባት የጂቡቲዉ የኢትዮጵያ የጭነት አገልግሎት መቋረጡ ተነገረ።

በኢትዮጵያ ሾፌሮችና በጂቡቲ ጸጥታ ኃይሎች መካከል በተነሳዉ አለመግባባት በጂቡቲ ወደብ ለኢትዮጵያ ይሰጥ የነበረዉ አገልግሎት መቋረጡን የመጓጓዣ ባለንብረት ማኅበራት ተናገሩ። በጂቡቲ አንድ የኢትዮጵያ የመጓጓዣ ባለንብረቶች ማኅበር ተወካይ በተፈጠረዉ አለመግባባት በአን…