ማኅበረ ቅዱሳን: የኮሮና ቫይረስ ወደ ገዳማት እና የአብነት ት/ቤቶች እንዳይስፋፋ ግብአት እያሰባሰበ መኾኑን አስታወቀ፤ አስቸኳይ የድጋፍ ጥሪ አቀረበ!

መረጃ ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ ዜናዎችን፣ ትንተናዎችን፣ የኪነጥበብ ፕሮግራሞችን እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ማግኘት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ

ገዳማትንና የአብነት ትምህርት ቤቶችን፥ የኮሮና ቫይረስ ከሚያደርስባቸው ችግር ቀድመን እንታደጋቸው! *** ወረርሽኙ የኮሮና ቫይረስ እንዳይስፋፋ፣ በማኅበረ ቅዱሳን በተቋቋመው ግብረ ኃይል ሥር ተልእኮውን እየተወጣ የሚገኘው ግብአት አሰባሳቢ እና ስርጭት ክፍል፥ ወደ ገዳማት፣ የአብነት ትምህርት ቤቶች እና የጸበል ቦታዎች የሚላክ ግብአት እያሰባሰበ መኾኑን ገለጸ። በዓለም ላይ በፍጥነት እየተስፋፋ የመጣው ኮሮና ቫይረስ፥ ወደ ገዳማውያን መነኰሳት፣ የአብነት ትምህርት ቤቶች …