ኢትዮ-ቴሌኮም የደንበኞቹን ፍላጎት እንዴት ያሟላል? 

ብቸኛው የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢ ኢትዮ ቴሌኮም ከወትሮው በተለየ ድንገት ያሻቀበውን የደንበኞች ፍላጎት እንዴት ያሟላል? ጌታቸው ተድላ የኢትዮ-ቴሌኮም ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩን አነጋግሯቸዋል። …