" /> የእስረኞችን መተፋፈግ ለመቀነስ ማሸጋሸግ መጀመሩን የፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን አስታወቀ | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

የእስረኞችን መተፋፈግ ለመቀነስ ማሸጋሸግ መጀመሩን የፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን አስታወቀ

በማረሚያ ቤቶች ውስጥ ያለውን መተፋፈግ ለመቀነስ በጠባብ ክፍሎች ውስጥ የሚኖሩ ብዙ ታራሚዎችን የማሸጋሸግ ስራ መጀመሩን የፌደራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን አስታወቀ። በማረሚያ ቤቶች የእስረኞች ጉብኝት ተከልክሏል። ይኸ የእስረኞችን ቤተሰቦች፤ የሐይማኖት መሪዎች እና ጠበቆቻቸውን ይጨምራል።…

የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV