" /> ኮሮናቫይረስ እንዳለብን እንዴት ማወቅ እንችላለን? | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

ኮሮናቫይረስ እንዳለብን እንዴት ማወቅ እንችላለን?

የኮሮናቫይረስ ምልክቶችን ከሌሎች የበሽታ ምልክቶች የሚለያቸው ምንድን ነው?

አንድ ሰው የተወሰኑ ምልክቶችን በማየቱ ‘የኮሮናቫይረስ ይኖርብኝ ይሆን?’ ብሎ እራሱን ሊጠረጥር ይገባል?

ይህ በዋናነት የሚረጋገጠው በምርመራ ቢሆንም፤ የተወሰኑት ምልክቶችን ቀድሞ ማወቁ በፍጥነት ወደ ሕክምና ለመሄድ ያግዛል።

በዚህ ቪዲዮ የተካተቱት ምልክቶች ራስን ለማወቅ የሚጠቅሙት ናቸው። BBC Amharic


የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV