" /> የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ሥልጠና አጠናቀቁ | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ሥልጠና አጠናቀቁ

የብልፅግና ፓርቲ መመሪያዎችን እና ፖሊሲዎችን አውቆ ሁልጊዜም ዝግጁ እየሆነ ሊሄድ እንደሚገባ የፓርቲው ሊቀመንበር ዐቢይ አሕመድ።

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ላለፉት 17 ሲያደርጉ የነበረውን የፓርቲ ሥልጠና ዛሬ አጠናቀዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው እለት ወደ ተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በሚያደርጉት የሥራ ጉብኝት እዛ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይቶችን እንደሚያደርጉ ይ…

የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV