" /> የጠቅላይ ሚኒስትሩ የድጋፍ ሠልፍ እና የኦፌኮ ሕዝባዊ ስብሰባ መከልከል በጅማ | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የድጋፍ ሠልፍ እና የኦፌኮ ሕዝባዊ ስብሰባ መከልከል በጅማ

ትናንት፣ የካቲት 3 2012 ዓ.ም በጅማና በአጋሮ ከተሞች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይን የሚደግፍ ሠልፍ የተካሄደ ሲሆን የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) በጅማ ስታዲየም ከደጋፊዎቹ ጋር ሊያካሄድ የነበረው የትውውቅ መድረክ በበኩሉ መከልከሉ ተሰምቷል።…

የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV