" /> የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት የካቲት 14 በመስቀል አደባባይ ይካሄዳል! | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት የካቲት 14 በመስቀል አደባባይ ይካሄዳል!

የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት የካቲት 14 በመስቀል አደባባይ ይካሄዳል!

ከደቂቃዎች በፊት የአርቲስቱ ማናጀር አቶ ጌታቸው ማንጉዳይ ከነገረኝ:

“ኮንሰርቱ ቅዳሜ የካቲት 14 ከ10 ሰአት ጀምሮ በመስቀል አደባባይ ይካሄዳል። ከውጪ የሚገቡትን የድምፅ ሲስተሞች እና መሳርያዎችን ወጪ ለመሸፈን ብቻ በጣም ትንሽ ክፍያ ይኖራል። ኮንሰርቱ ምንም አይነት ስፖንሰር አይኖረውም። አሁን ከማዘጋጃ ጉዳዮችን ጨራርሰን እየወጣን ነው። በሌሎች ከተማች ስለታሰበው ኮንሰርት ወደፊት እነግርሀለው።”

ፎቶ ፋይል – Elias Meseret Taye

Image may contain: 1 person


የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV