ደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያንና ግብፅን እንድትሸመግል ጠ/ሚ አብይ ጠየቁ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


South Africa willing to facilitate dialogue between Ethiopia, Egypt over GERD Nile project

ጠ/ሚር አብይ አህመድ ደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያንና ግብፅን እንድትሸመግል ጠየቁ

በደቡብ አፍሪካ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ጠ/ሚሩ ዛሬ የሀገሪቱን ፕሬዝደንት ሳይሪል ራማፎዛን ሲያገኙ ሁለቱ ሀገራት በህዳሴ ግድብ ዙርያ ያላቸውን አለመግባባት እንዲሸመግሉ ጠየቁ ብሎ SABC ዘግቧል። ጥሪውንም ደቡብ አፍሪካ እንደተቀበለች ታውቋል።

Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed, who is on a state visit to South Africa, called on Ramaphosa to intervene during talks at the Union Buildings in Pretoria on Sunday.President Ramaphosa will soon take over the chairmanship of the African Union. “A solution is possible because the two countries are great countries and the Nile river is important to both countries, and there must be a way in which a solution can be found. As for ourselves, we are willing to play a role in facilitating whatever agreement that can be crafted.”

http://www.sabcnews.com/sabcnews/sa-willing-to-facilitate-dialogue-between-ethiopia-egypt-over-nile-project