ኢትዮጵያ በ2020 የሰብዓዊ ቀውስ ያሰጋታል ተባለ

ኢንተርናሽናል ሪስኪዩ ኮሚቴ የተባለው አለማቀፍ ተቋም በአዲሱ የፈረንጆች አመት 2020 የእርስ በእርስ ግጭትና የተፈጥሮ አደጋዎችን ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች የከፋ የሰብዓዊ ቀውስ ይፈጠርባቸዋል ተብለው የሚጠበቁ የአለማችን አገራትን ዝርዝር ይፋ ያደረገ ሲሆን ተቋሙ የፖለቲካ አለመረጋጋት፣ የእርስ በእርስ ግጭትና የተፈጥሮ አደጋዎችን ጨምሮ በአገራት ውስጥ ሰብዓዊ ቀውሶችን ሊያስከትሉ ይችላሉ ያላቸውን 76 ያህል የተለያዩ መስፈርቶችን በመጠቀም ባወጣው የዘንድሮው ዝርዝር  ኢትዮጵያ (Page 34 and 35) ትገኝበታለች።

ዝርዝሩን እነሆ ፥  https://www.rescue.org/sites/default/files/document/4343/ircemergencywatchlist2020c.pdf

Image may contain: text

Image may contain: 1 person, text and food