" /> ”ማን ይለቀቅ ፤ ማን አይለቀቅ እስካሁን አላወቅንም” የታጋች ቤተሰቦች | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

”ማን ይለቀቅ ፤ ማን አይለቀቅ እስካሁን አላወቅንም” የታጋች ቤተሰቦች

በደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ግጭት መከሰቱን ተከትሎ ወደ ቤተሰቦቻቸው በመሄድ ላይ የነበሩና ጫካ ውስጥ ታግተው የቆዩ ተማሪዎች መለቀቃቸውን የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን ቢገልጹም ቤተሰቦች ግን እስካሁን ስለመለቀቃቸው ያወቅነው ነገር የለም ይላሉ።…

የመረጃ ቲቪ አባል ይሁኑ - JOIN US