እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶች የተጣለብኝን ኃላፊነት እንዳልወጣ እንቅፋት መሆኑ ይታወቅልኝ – የእርቀ ሰላም ኮሚሽን

እዚህም እዚያም እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶች የተጣለብኝን ኃላፊነት እንዳልወጣ እንቅፋት መሆኑ ይታወቅልኝ ሲል የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ተናግሯል፡፡ ግጭቶች የሚከስሙበትን መላ መንግስት እንዲያበጅ እየወተወትኩ ነውም ብሏል፡፡ Sheger FM


► መረጃ ፎረም - JOIN US