አምስተርዳም ውስጥ በስህተት የአደጋ ምልክት የተጫነው አብራሪ ሽብር ፈጠረ

በስህተት ‘አውሮፕላኑ ተጠልፏል’ የሚለውን የአደጋ ጊዜ ጥሪ የተጫነው አብራሪ በአምስተርዳሙ የስኪፖል አውሮፕላን ማረፊያ ሽብር ፈጥሯል።

► መረጃ ፎረም - JOIN US