ቃር ምንድን ነው?

መረጃ ቲቪን ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ ዜናዎችን፣ ትንተናዎችን፣ የኪነጥበብ ፕሮግራሞችን እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ማግኘት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን ሰብስክራይብ ያድርጉ

“ከደረት በስተጀርባ የሚያቃጥል፣ ከጨጏራ ወደ ላይ የሚፈላ የሕመም ሥሜት ነው” ዶ/ር እንዳለ ካሳ የውስጥ ደዌና እንዲሁም የጨጏራ እና የጉበት በሽታዎች ሃኪም ናቸው።