የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ባህር ዳር በተቃውሞ እየተናጠች ነው።
የነጄኔራል ተፈራ ማሞን የክስ ሂደት ለመከታተል በሔዱ የባሕር ዳር ነዋሪዎችና የጸጥታ ኃይሎች መካከል ግጭት ተከስቷል።
ፖሊስ ህዝቡን ለመበተን አስለቃሽ ጪስ ተጠቅሟል።
የህሊና እስረኞ የሆኑት መሪዎቻችን ይፈቱልን አሁን ላይ ያስፈልጉናል እያሉ ድምፅ ሲያሰሙ መቆየታቸውን ምንጮቻችን ገልፁውልናል –
ፖሊስ አስለቃሽ ጭስና ጥይት መተኮሱን ምንጮቻችን የገለፁ ሲሆን እስካሁን በሰው ላይ የደረሰው ጉዳት አልታወቀም። #MinilikSalsawi