በዋሽንግተን ዲሲ በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና አማኞቿ ላይ የሚደረገውን ጥፋት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

በዋሽንግተን ዲሲ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያንና በአማኞቿ ላይ የሚደረገውን ሁሉን አቀፍ ጥፋት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ሰልፈኞቹ ወደ ኢትዮጵያ ኤምባሲ በማምራት ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያንና የእምነቱ ተከታዮች ላይ እየተደረገ የሚገኘውን ግፍ በማሰማት ላይ ናቸው።