" /> እንኳን አደረሳችሁ! – የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ መልዕክት | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

እንኳን አደረሳችሁ! – የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ መልዕክት

DW : አዲሱን 2012 የኢትዮጵያ ዘመን መለወጫ ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ዛሬ የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላለፉ። ፓርትርያርኩ ዛሬ ከጽ/ ቤታቸዉ ባስተላፉት የዘመን መለወጫ መልዕክት ለኢትዮጵያዉያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን እና መልካም ምኞትታቸዉን አስተላልፈዋል።


የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV