የፍትህ ቀን በዛሬው ዕለት በሚሊኒየም አዳራሽ ይከበራል

የፍትህ ቀን በዛሬው ዕለት በሚሊኒየም አዳራሽ ይከበራል

ዕለቱ “ፍትህን ማረጋገጥ ይደር የማንለው ስራችን ነው!” በሚል መሪ ቃል ነው የሚከበረው።

ቀኑን በሚያስተባብረው የኢፌዴሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ “የህግ ተገዢ ነኝ!” በሚል መሪ ቃል ሲከበር የቆየው የፍትህ ወር ማጠናቀቂያ ዝግጅትም በዛሬው ዕለት ይካሄዳል።

በዚህ መሰረትም “የፍትህ ቀንን” ምክንያት በማድረግ ከ15ሺህ በላይ ተሳታፊዎች የሚገኙበት ዝግጅት ከቀኑ ከ8፡00 ሰዓት ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ የሚከናውን ይሆናል፡፡

ጠቅላይ አቃቤ ህግ


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE