ኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰቱ ቀውስ እና ግጭቶች በጤናው ዘርፍ ሥራ ላይ ከባድ ተፅዕኖ ማስከተላቸው ተገለጸ

ኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰቱ ቀውስ እና ግጭቶች በጤናው ዘርፍ ሥራ ላይ ከባድ ተፅዕኖ ማስከተላቸው ተገለጸ በተለይም ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው የሚኖሩ ዜጎችን የመተንፈሻ አካላት፣ የዓይን፣ እከክ፣ ተቅማጥ እንዲሁም የሆድ ትላትል እና የሳንባ ምች በሽታዎች እያጠቋቸው መደበኛው የጤና ጥበቃ አገልግሎት ላይ ጫና እንዳሳደረበት ተቋሙ ገልጿል። በቀጣይም ንፁሕ የመጠጥ ውኃ እጥረት፣ የጎርፍ አደጋ እና የወባ ወረርሽኝ ተፈናቃይ ወገኖች ዋነኛ ስጋቶች ሆነውም መለየታቸውን አስታውቋል።DW

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE