የሃይማኖትና የምግባር ሕጸጽ ያለበት ‘አባ’ ቃለ ጽድቅ: ከውጭ ጉዳይ ሓላፊነት ተወገደ፤ የዳግም ምደባ ውሳኔው ይጤን፤ ቅድሚያ እርምት ይውሰድ!

ፓትርያርኩም ኾኑ የበላይ ሓላፊው፣ለቋሚ ሲኖዶሱ ያቀረቡት ምክንያት ጥልቀት ይጎድለዋል፤ “ያለፈቃድ የውጭ ጉዞ ማድረግ እና አለመታዘዝ” በማለት ብቻ ነው ለቋሚ ሲኖዶሱ ያስረዱት፤ በውጭ ግንኙነት ሥራ የፈጸመውን ሻጥር በዝርዝር ማቅረብ እየቻሉ አላቀረቡም፤ በደፈና ነው፤ “በአለመግባባት” በሚል ውሳኔ ብቻ ታልፎ፣በጠቅላይ ጽ/ቤቱ ሌላ ምደባ እንዲሰጠው ተወሰነ፤ ከፈጸመው ደባ፣የመናፍቅነት ዝንባሌውና ምግባረ ቢስነቱ አኳያ ከዳግም ምደባ በፊት ይታረም! *** የውጭ ጉዳይ …


መረጃ ቲቪን በተሻለ ጥራት እና ፍጥነት እንድናቀርብ እገዛችሁን እንሻለን።
መረጃ ቲቪን ለማገዝ ይህን ሊንክ በመጫን አባል ይህኑ - JOIN Mereja TV