ሊቨርፑል ከማንቸስተር ሲቲ፡ የሳምንቱ ጨዋታዎች ግምት

ሊቨርፑል ከማንቸስተር ሲቲ በሚያደርጉት ጨዋታ ድሉ የማን ይሆናል? የዚህን ተጠባቂ ጨዋታ እና የሌሎች ግጥሚያዎችን ግምት እንዲህ አስቀምጠናል