በአደራ ከቆመበት የመኪና መሸጫ ግቢ ውስጥ በጥበቃ ሰራተኛው አማካኝነት የተሰረቀው መኪና ከአንድ አመት በኋላ ተገኘ።
ጥበቃው መኪናውን ለመስረቅ አስቦና አልሞ፣ ሥራ ፈላጊ መስሎ በመኪና መሸጫው መቀጠሩንም አምኗል።
ሰኔ 15 ቀን 2015 ዓ.ም፣ ለሰኔ 16 አጥቢያ፣ በአዲስ አበባ ቡልጋሪያ አካባቢ ከሚገኘው ታዋቂ የመኪና መሸጫ ግቢ ውስጥ ተሰርቆ የነበረው፣ 2022 Rava 4 መኪና ህዳር 18 ቀን…