በአዲሱ ዓመት ደመወዝ እንደሚጨመር በመንግሥት ቢነገርም ተግባራዊ መሆን ባለመቻሉ ለኑሮ ውድነት መጋለጣቸውንና በጭማሪው ተስፋ እስከመቁረጥ መድረሳቸውን በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ። የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ኮሚሽን በበኩሉ የቅድመ ሁኔታ ሥራዎች እየተጠናቀቁ በመሆናቸው ክፍያው በቅርቡ ይፈፀማል ብሏል።…