በቻይና ለረጅም ዓመታት ታስረው የነበሩ ሦስት አሜሪካውያን ተለቀቁ

በቻይና ለረጅም ዓመታት ታስረው የነበሩ ሦስት አሜሪካውያን መለቀቃቸውን ዋይት ሃውስ አስታውቋል። የባይደን አስተዳደር በመጨረሻዎቹ  የሥልጣን ዘመኑ ወራት ከቤጂንግ ጋራ የፈፀመው ዲፕሎማሲያዊ ስምምነት ነው ተብሏል።

የአሜሪካ መንግሥት ማርክ ስዊዳን፣ ካይ ሊ እና ጃን ሊዩንግ የተባሉት ሦስቱ አሜሪካዊያን   ካለ አግባብ ተይዘው  ቆይተው አሁን ወደአገራቸው ለመመለስ በቅተዋል ሲል አስታውቋል። ቻይና…