የሶማሌላንድ ምርጫ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን?

የሶማሌላንድ ምርጫ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን?

አብዲራህማን መሐመድ አብዱላሂ ወይም በቅፅል ስማቸው አብዲራህማን ኢሮ የሶማሌላንድን ምርጫ አሸንፈዋል፡፡ ሰውየው በቀጣዩ ወር ሶማሌላንድን በፕሬዚዳንትነት የመምራት ሥልጣን ይረከባሉ፡፡ ከወዲሁ ግን ማን ናቸው? በሶማሌላንድ…