በአማራ ክልል ለጤና ዘርፍ ሽግግር ከሚያስፈልገው 15 ቢሊዮን ዶላር በጀት 13 በመቶ ብቻ መገኘቱ ተነገረ

በአማራ ክልል ለጤና ዘርፍ ሽግግር ከሚያስፈልገው 15 ቢሊዮን ዶላር በጀት 13 በመቶ ብቻ መገኘቱ ተነገረ

በጦርነቱ ወቅት የደረሰውን ጉዳት አያካትትም ተብሏል በአማራ ክልል ከ2013 እስከ 2017 ዓ.ም. ባለው ጊዜ ለጤና ዘርፍ ሽግግር ከሚያስፈልገው 15 ቢሊዮን ዶላር በጀት ውስጥ፣ ከመንግሥት የተገኘው ሁለት ቢሊዮን ዶላር ወይም 13 በመቶ ያህሉ ብቻ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ይህ…